መግለጫ ሁለት፡- ኢመየብማ የተቋቋመበት 50ኛው ዓመት ይከበራል።

መስከረም 3 ቀን 2015 - የኢመየብማ ባልደረባ

ከጥቅምት 1 እስከ 6 ቀን 2015 ዓ.ም. ይከበራል ተብሎ የነበረው የኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው ብሔራዊ ማኅበር ምሥረታ 50ኛ ዓመት መታሰብያ በተለያዩ ምክንያቶች ወደ ጥቅምት 22 - 27 ቀን 2015 ዓ.ም መተላለፉ ታወቀ።

መረጃው የተገኘው ከኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው ብሔራዊ ማኅበር የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽሕፈት የቴሌግራም ማኅበራዊ ትስስር መልዕክቶች ማስተላለፊያ መድርክ ነው።

መግለጫው ከዚህ ቀጥሎ ተያይዟል።

የኢመየብማ 50ኛ ዓመት መግለጫ ሁለት

ሁለተኛ መግለጫ
የኢመየብማ 50ኛ ዓመት ክብረበዓል ከጥቅም 22-27 ቀን 2015 ዓ.ም. ይከበራል።
(ቪዲዮ: ከኢመየብማ)