የክፍት ሥራ ማስታወቂያ

ግንቦት 19 ቀን 2014 - የኢመየብማ ባልደረባ

የኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው ብሔራዊ ማኅበር በዋና ጽሕፈት ቤቱ ውስጥ ቀጥሎ የተዘረዘሩት ክፍት የሥራ ቦታዎች ስላሉት ማመልከቻዎች እየተቀበለ ይገኛል። ማመልከቻ የማቅረቢያ ጊዜ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከአስር የሥራ ቀናት በኋላ ይዘጋል።

የክፍት ሥራ ማስታወቂያ ለፕሮጄክት አስተባባሪ፣ ይcልክት ቋንቋ አስተርጓሚና የሕዝብ ግንኙነት ኢፊሰር

ማስታወቂያውን በፒ.ዲ.ኤፍ ማንበብ ወይም ማተም ከፈለጉ እዚህ ያገኙታል።