የማኅበሩ ዜና ዘገባ ዛሬ ተጀመረ

ሰኔ 15 ቀን 2009 - የኢመየብማ ባልደረባ

ይህ የኢመየብማ ዜና ዘገባ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል። ይህ ለአባሎችና ለሕብረተሰቡ ተጨማሪ ወቅታዊ የመረጃ ምንጭ ሆኖ እንዲያገለግል ታስቦ የተዘጋጀ ነው። ስለዚህ በየጊዜው ይከታተሉት።