ለመስማት የተሳናቸው በኤችአይቪ ኤድስ ላይ የመጀመርያው ሥልጠና በ1990 ዓ.ም.

ሰኔ 16 ቀን 2009 - የኢመየብማ ባልደረባ

የኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው ብሔራዊ ማኅበር በ1990 ዓ.ም. ከጋሎዴት ዩኒቨርሲቲ በተገኘ ዕርዳታ በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነው ትምህርታዊ ሥልጠና ለአባሎቹ አዘጋጅቷል።