ኢመየብማን ከመሠረቱት መስማት የተሳናቸው እና የሚሰሙ ጓደኞቻቸው ጥቂቶቹ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ በ1963 ዓ.ም.

ኢመየብማን ከመሠረቱት መስማት የተሳናቸው እና የሚሰሙ ጓደኞቻቸው ጥቂቶቹ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ግቢ ውስጥ በ1963 ዓ.ም.፤ እነሱም (ከግራ ወደ ቀኝ ሲታዩ)
የመጀመሪያው መደዳ፡- [ ? ]፣ ጌታቸው ገብረሕይወት፣ ሕዝቅያስ ተሰማ፣ ምናሴ አበራ፣ ተስፋዬ አስናቀ(የሚሰማ)፣ አፈወርቅ መንገሻ
ሁለተናው መደዳ፡- አበበ ጥበበ በኛ፣ ሠሎሞን ታደሰ፣ ጥላሁን ፈረደ፣ ዮሐንስ ገብረማርያም፣ ዳንኤል (ሻፊ) አዳም፣ ተክለሃይማኖት ደርሶ፣ ፍቃዱ ኃይሌ፣ [ ? ]፣ ዶኮ ካብትህይመር፣ ጌታሁን ከበደ
ሶስተኛው መደዳ፡- ዮሐንስ ፀጋዬ፣ ብዙአየሁ ታደሰ፣ ዓለምሰገድ አርኣያ፣ ሰጠን በላቸው፣ አበበ ለማ፣ [ ? ]፣ ስመኝ ወልደብርሃን፣ ገነት ጌታቸው፣ ሳባ ገረመው፣ ገነት ሙሉሸዋ፣ አሊማ መሐመድ
ከኃላ የቆሙት፡- ጌታቸው አበበ፣ አበበ ዓለማሁ፣ አፈወርቅ ኃይለሥላሴ፣ ይልማ ኃይሉ፣ ኃይሉ የሱነህ፣ በየነ ከበደ፣ ወርቁ ዓለማየሁ
(ፎቶ፡ ከማኅበሩ ስብስብ)

ኢመየብማን ከመሠረቱት መስማት የተሳናቸው እና የሚሰሙ ጓደኞቻቸው ጥቂቶቹ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ግቢ ውስጥ በ1963 ዓ.ም.

ኢመየብማን ከመሠረቱት መስማት የተሳናቸው እና የሚሰሙ ጓደኞቻቸው ጥቂቶቹ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ግቢ ውስጥ በ1963 ዓ.ም. (ከግራ ወደ ቀኝ ሲታዩ)
የመጀመርያ መደዳ (የተቀመጡ)፡- ኃይሉ የሱነህ፣ ገነት ጌታቸው፣ ሳባ ገረመው፣ ተስፋዬ ባንቲዋሉ፣ ተክለሃይማኖት ደርሶ፣ ሰጠን በላቸው፣ ተስፋዬ አስናቀ(የሚሰማ)፣ ምናሴ አበራ፣ ጌታቸው ንጉሤ
ሁለተኛው መደዳ (የተቀመጡ)፡- ስመኝ ወልደብርሃን፣ ፍቃዱ ኃይሌ፣ ጌታቸው ገብረሕይወት፣ ዓለምሰገድ አርአያ፣ አሊማ መሐመድ፣ [ ? ]፣ አበበ ለማ
የቆሙት፡- ገነት ሙሉሸዋ፣ ወልዴ ብርሃኑ፣ ሻፊ (ዳንኤል) አዳም፣ ዮሐንስ ገብረማርያም፣ አበበ ዓለማየሁ፣ ወርቁ ዓለማየሁ፣ አፈወርቅ መንገሻ፣ አበበ ጥበበ በኛ፣ ይልማ ኃይሉ፣ ብዙአየሁ ታደሰ፣ [ ? ]፣ ሰሎሞን ታደሰ፣ ዮሐንስ ፀጋዬ፣ ጥላሁን ፈረደ
(ፎቶ፡ ከማኅበሩ ስብስብ)

ከዙህ ቀጥሎ ያለው ዝርዝር የሚያሳየው መሥራች አባሎችና ማኅበሩ ከተመሠረተ በኃላ ባሉት ሁለት ዓመታት ውስጥ የተመዘገቡ አባሎችን ነው። መረጃው ወሳኝ ኩነት (ሞት) በተመለከተ ከተጠቀሰው ተጨማሩ መረጃ በስተቀር ከማኅበሩ የአባልነት ምዝገባ መዝገብ የተወሰደ ነው።

በመጀመሪያው ሁለት ዓመታት የተመዘገቡ የአባሎች ዝርዝር

የምዝገባ ቁጥር ስም ዕድሜ ሥራ
1 አፈወርቅ መንገሻ ደለሉ 26 የሥነ-ጥበብ ባለሙያ
2 ብዙአየሁ ታደሰ 26 የሥነ-ጥበብ ባለሙያ
3 ሠሎሞን ታደሰ 20 የሥነ-ጥበብ ባለሙያ
4 ዮሐንስ ፀጋዬ 24 የሥነ-ጥበብ ባለሙያ
5 ተስፋዬ አስናቀ 24 ቴክኒሺያን
6 ተስፋዬ ባንቲዋሉ (ነብስ ይማር) 33 የወርቅ ሥራ ባለሙያ
7 ኃይሉ የሱነህ 22 መምህር
8 ሰዒድ አጣ 26 ልብስ ሰፊ
9 ጥላሁን ፈረደ (ነብስ ይማር) 33 ኑባር ዶኒክያን ድርጅት ውስጥ ልብስ ሰፊ
10 ጌታሁን ከበደ ነገሪ 28 የእንጨት ሥራ ባለሙያ
11 በየነ ከበደ (ነብስ ይማር) 35 የጫማ ሥራ ባለሙያና የጃማይካ ጫማ ፋብሪካ ባለቤት
12 ጌታቸው ንጉሤ 20 ተማሪ
13 ተክሉ ሠሎሞን (ያለበት ሁኔታ አልታወቀም) 20 ቴክኒሺያን፣ ኤ ቤሴ ኢትዮጵያ
14 ስመኝ ወልደብርሃን (ነብስ ይማር) 19 ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ
15 ገነት ሙሉሸዋ 21 ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ
16 ማሚ ታፈሰ (ነብስ ይማር) 18 ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ
17 አበበ ዓለማየሁ (ያለበት ሁኔታ አልታወቀም) 21 ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ
18 ሰጠኝ በላቸው 25 ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ
19 ዶኮ ካብትህይመር (ነብስ ይማር ነሐሴ 27/2010) 20 ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ
20 እናቴነሽ ዓለሙ 20 ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ
21 ዳንኤል (ሻፊ) አዳም (ያለበት ሁኔታ አልታወቀም) 24 ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ
22 ወልዴ ብርሃኑ 20 ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ
23 ጌታቸው አበበ (ነብስ ይማር) 27 ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ
24 አበበ ለማ 25 ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ
25 ፈቃዱ ኃይሌ (ነብስ ይማር) 18 አዲስ ማተሚያ ቤት
26 ጌታቸው ገብረሕይወት (ነብስ ይማር) 23 የሥነ-ጥበብ ባለሙያ
27 አሊማ መሐመድ 23 ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ
28 ተክለሃይማኖት ደርሶ 21 ተማሪ
29 አየለ ዘለቀ (ያለበት ሁኔታ አልታወቀም) 25 ፒ. ቶማስ ቴሌፍሶን የእንጨት ሥራ ድርጅት
30 ይልማ ኃይሉ (ነብስ ይማር ታኅሣሥ 2013) 23 ልብስ ሰፊ፣ የራሱ ድርጅት ያለው
31 ሳባ ገረመው ተማሪ
32 ገነት ጌታቸው ተማሪ
33 ምናሴ አበራ 22 መምህር
34 ዓለምሰገድ አርአያ 19 ተማሪ
35 ዮሐንስ ገብረማርያም (ነብስ ይማር) 30 የሥነ-ጥበብ ባለሙያ፣ አጠቃላይ የማስታወቂያ ኤጀንሲ
36 አፈወርቅ ኃይለሥላሴ (ያለበት ሁኔታ አልታወቀም) 23 ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ
37 ታዬ በቀለ (ነብስ ይማር) ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ
38 አበበ ጥበበ በኛ (ነብስ ይማር) 54 ሲልቨርስትሪ ቪሰፍ ሐላፊነቱ የተወሰነ ማኅበር ኩባንያ
39 አያሌው ጓዱ (ያለበት ሁኔታ ያልታወቀ) 35 ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ
40 ወርቁ ዓለማየሁ 33 ልብስ ሰፊ፣ የግል ድርጅት ያለው
41 ሠሎሞን ባንቲዋሉ (የሚሰማ) (ያለበት ሁኔታ ያልታወቀ) 22 የወርቅ ሥራ ባለሙያ
42 ሕዝቅያስ ተሰማ (ነብስ ይማር) 29 የሥነ-ጥበብ ባለሙያ፣ የግል ሥራ
43 ማሞ ትኩ (ያለበት ሁኔታ አልታወቀም) 20 ብርሃንና ሠላም ማተምያ ቤት
44 ላላ አብደላ (ያለበት ሁኔታ አልታወቀም) 27 መነን የእጅ ሥራ ትምህር ቤት
45 ጣይቱ ሰይድ 16 ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
46 በቀለ ኩማ 16 ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
47 ሕይወት በየነ 17 ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
48 ዓይናለም እንግዳ 16 ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
49 ሠሎሞን ወልዴ 21 ኢንተርናሽናል ሆቴል
50 ተስፋዬ ገብረሥላሴ ተማሪ
51 ባፈና በየነ (ያለችበት ሁኔታ አልታወቀም) 18 ተማሪ
52 ማረፍያ መልካ (ነብስ ይማር) 18 ተማሪ
53 ጎሳዬ ባልቻ 21 ተማሪ
54 ወላንሳ ተስፋዬ 16 ተማሪ
55 መስታወት ታደሰ 15 ተማሪ
56 ዘውዱ ፀሐይ (ነብስ ይማር ሰኔ 30/2012) 15 ተማሪ
57 መብራት ታደሰ 15 ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
58 ሉልሰገድ ካሣ 15 ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
59 እልፍነሽ በቀለ (ነብስ ይማር) 15 ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
60 ሰይፉ አበበ 16 ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
61 መንገሻ ሥዩም ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
62 ገዛኸን ኃይሉ ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
63 የሺ ቆስጥር (ያለችበት ሁኔታ አልታወቀም) 15 ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
64 ዉቢቱ ዘገየ 14 ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
65 ማሙሸት አበበ (ነብስ ይማር በ1992 ዓ.ም.) ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
66 ታምራት አበበ (ያለበት ሁኔታ አልታወቀም) 15 ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
67 ሸዋነሽ አረጋዊ 13 ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
68 ዘገየች ወልደማርያም 13 ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
69 ሐረገወይን ግዛው (ነብስ ይማር) 13 ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
70 በለጠች ገብረመስቀላ (ያለችበት ሁኔታ አልታወቀም) 14 ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
71 ተሾመ በቀለ 13 ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
72 እሸቱ ወርቅነህ 17 ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
73 መሠረት መኮንን 13 ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
74 ሲራክ መኮንን ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
75 መኮንን በላይ (ነብስ ይማር) የሥነ-ጥበብነ፣ የቱሪስት ንግድ ሥራ ድርጅት
76 ጥላሁን ዓለሙ (ያለበት ሁኔታ አልታወቀም) 18
77 አበበ መንገሻ 15 ተማሪ
78 ኡመር ሱሌይማን (ያለበት ሁኔታ አልታወቀም) 18 ሱኩር የጫማ ፋብሪካ
79 ታደለች አረዳ 16 ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
80 ፀጋዬ መስቀላ (ያለበት ሁኔታ አልታወቀም) 14
81 እናኔ በቀለ (ያለችበት ሁኔታ አልታወቀም) 20 ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ
82 ዋጋዬ ጌጤ (ነብስ ይማር) 16
83 ዘኒቱ (የምትሰማ) ሰይድ 14 ካዛንቺስ
84 ኪዳነ ሃብቴ 11 ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
85 ዘሪሁን መኮንን 16 ተማሪ፣ ቦሌ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
86 ሠላማዊት መንግሥቱ 20 መምህርት
87 አብርሄት ሐጎስ 15 ተማሪ
88 ግርማ ድልነሳሁ 17 ተማሪ
89 እናኑ ማሞ 15 ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ፣ ጃንጥላ ፋብሪካ
90 አዘዘው መኮንን ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ፣ ጃንጥላ ፋብሪካ
91 ወሰኔ በላቸው 19 ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ፣ ጃንጥላ ፋብሪካ
92 ዓለምነሽ ወንዳፍራሽ 12 ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
93 እሸቱ ምትኩ 26 እቴጌ መነን የእጅ ሥራ
94 ኑሱር መሐመድ 14 ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
95 ገመዳ ዎርዲፋ 22 ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ፣ ጃንጥላ ፋብሪካ
96 መስፍን ንጉሤ 13 ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
97 ወለቱ ታደሰ ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
98 ለጥይበሉ ለገሰ (ነብስ ይማር) 14 ሥራ ፈላጊ
99 ታደሰ ኪዳኔ (ነብስ ይማር) ተማሪ፣ ቦሌ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
100 ጥላሁን ባንጃው 19 ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ፣ ጃንጥላ ፋብሪካ
101 ማርታ ወንድምአገኘሁ (ነብስ ይማር) 8 ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
102 ሳሙኤል አረጋ ሥራ ፈላጊ
103 አሰለፈች ትኩ 6 ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
104 ጎመጁ ታፈሰ መምህርትM ቦሌ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
105 ተክሉ ደሳለኝ ተማሪ፣ ቦሌ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
106 ደምሴ አድማሱ 22 ተማሪ፣ ቦሌ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
107 ይልፉሸዋ አውግቸው 22
108 አብርሃም ወልደገብርኤል (ነብስ ይማር) 15 ተማሪ፣ ቦሌ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
109 ዲባባ በዳዳ 24 የተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ
110 ማሞ ወርዉ 36 የተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ
111 አታለለች ፍቅሬ ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
112 ኤቴነሽ ወንድይፍራው ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
113 ተዳላ ወንድይፍራው 10 ተማሪ
114 ገብሬኤላ ፍትዊ (ነብስ ይማር ሐምሌ 14/2013) 10 ተማሪ
115 መኮንን መብራቱ 18 ተማሪ
116 ደምሴ እሸቱ ተማሪ
117 ቅድስት በላቸው 22 ተማሪ
118 አበሴሎም አስፋው መጻሕፍት ጠራዥ፣ አሥራት የመኃሕፍት ጠረዛ ልዩ አዋቂ
119 አበራ ካሣ አናፂ
120 ኃይለ በኩረ (የሚሰማ) ተማሪ/ሂሣብ ሠራተኛ፣ ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ
121 መሠረት መንግሥቴ ተሰማ 12 ተማሪ
122 ታደሰ ቢረጋ 16 ተማሪ
123 አገደ ሃዋዝ 20 የግል ሥራ
124 ቆንጂት ካሣዬ 14 ተማሪ
125 ገበየሁ በላቸው ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ
126 ታደሰ መኮንን ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
127 ጎሬ ክፍሌ መካሊክ፣ ሸዋ ማተሚያ ቤት
128 አበበ ገብሬ ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
129 ሠሎሞን አካሉ (ነብስ ይማር) 19 ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ
130 ተስፋማርያም ደስታ (ነብስ ይማር) 25 ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ
131 አበበች ይመር (ነብስ ይማር) 16 ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ
132 ማሜ ተረፈ 13
133 አልማዝ ጋሻው 14 ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
134 መነን አበራ 15
135 አስናቁ አበራ (ነብስ ይማር)
136 አካለ አመሃ (ያለበት ሁኔታ አልታወቀም) 21
137 ደበበ አያሌው
138 ሳሚያ ኡመር (ያለችበት ሁኔታ አልታወቀም)
139 ታምራት አመኑ (ያለበት ሁኔታ አልታወቀም) 16
140 ወርቅነህ ተክሉ ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
141 ፀጉ ልሳነወርቅ (ያለበት ሁኔታ አልታወቀም) ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
142 ዝናሽ ካሣዬ ተማሪ፣ ቦሌ መጥምቃውያን መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
143 ሙሉ አበራ ተማሪ፣ ቦሌ መጥምቃውያን መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት
144 ቁምላቸው ወልደጊዮርጊስ
145 ምሥራቅፀሐይ ነብሮ ተማሪ፣ ቦሌ መጥምቃውያን መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት